Hidayatul Mustafid in Amharic by Brother Ibn Kamal, completed Ap

Latest Version

Version
Update
Dec 8, 2023
Google Play ID
Installs
5,000+

App APKs

ሒዳየቱል ሙስተፊድ በወንድም ኢብን ከማል APP

ይህ አፕልኬሽን አል ቀዋኢዱል አርበእ هداية المستفيد የተሰኘ የተጅዊድ መማሪያ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም ኢብን ከማል የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ22 ክፍሎች በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

የዚህን ኡስታዝ ተጨማሪ ትምህርቶች ለምትፈልጉ
"ኡሱሉ ሰላሳ ቀዋኢዱል አርበአ በኢብኑ ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulqawaid
ሹሩጡ ሶላት በኢብኑ ከማል በአፕልኬሽን የቀረበ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shertukemal

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Read more

ment